ቆንጆ መኖሪያ ይፈልጋሉ
እንግዲያውስ ይህ የሚያምር መኖሪያ ባለ 7 ፎቅ በአስፈላጊ ሁኔታ ጸጥታ በሰፈነበት ለመኖሪያ ምቹ በሆነ ቦታ ላይ ተቀምጧል።
ህንጻው ባለ ሁለት መኝታ ቤት ፣ ህንጻው ባለ ሶስት መኝታ ቤት ኩሽና ፨የመመገቢያ ቦታ፣ መታጠቢያ ቤቶች፣ መኝታ ቤቶች፣ ጥናት እና የልብስ ማጠቢያ የተሟላለት ሲሆን ከሱቆች፣ ከትምህርት ቤት እና ከትራንስፖርት ጋር በሚመች መልኩ ሰላማዊ ኑሮን የሚኖርን ይጠብቃል።
Two bedroom 120m2
Three bedroom 145m2
Three bedroom 160m2
30% ቅድመ ክፍያ
72,000 birr በካሬ
እስከ 7 ፎቅ ወለል የያዘ
በቂ የመኪና ማቆሚያ ; ጀነሬተር ያለው
አድራሻ = አያት ከ አየር መንገድ መኖሪያ አጠገብ
በፍጥነት እየተሸጡ ያሉ ቤቶች ፤ ተሸጠው ሳያልቁ ቀደመው ይግዙ የሚያማምሩ ቤቶች ባለቤት ይሁኑ::
ገዢ ይህ ውል ሲፈረም ከቤቱን ጠቅላላ የመሸጫ ዋጋ 30% በቅድሚያ ይህ ውል ሲፈረም ይክፍላሉ፡፡
የቤቱ ዋጋ
ከጠቅላላ የቤቱ ዋጋ ክፍያ በመቶኛ
የክፍያ ቀን
የክፍያ ሁኔታ
2ኛ ክፍያ 20%
የህንፃው የስትራክቸር ስራ 6ኛ ወለል ላይ ሲደርስ
3ኛ ክፍያ 10%
የህንጻው ስትራክቸር ስራ 100% ሲጠናቀቅ
4ኛ ክፍያ 10%
የህንፃው የግድግዳ ግንባታና የልስን ስራ ሲጠናቀቅ
5ኛ ክፍያ 20%
የህንፃው ማጠናቀቂያ( finishing) ሥራ ሲጠናቀቅ
6ኛ ክፍያ 5%
የህንፃው ሥራ ተጠናቆ ለአገልግሎት ዝግጁ ሲሆን
የመጨረሻ ክፍያ 5%
የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ተዘጋጅቶ የስም ዝውውር ሲደረግ