#ቅንጡ #ባለ 3 መኝታ ኮንደሚኒየም
• የቤቱ ስፋት: 109 ካሬ
• ዋጋ: – ከነ ሙሉ እቃው እና
– ከእቃው ውጪ በድርድር
• አድራሻ: የካ አባዶ
• ፎቅ: ሶስተኛ ላይ
#የቤቱ_አሰራር:
• ቁም ሳጥን ካቢኔት የተገጠመለት
• መሬቱ ሙሉ ሴራሚክ
• ሁለት ሽንት ቤት ተደጎ የተሰራ
• በጣም ዘመናዊ ቤት
• ለገስት ሀውስ እቃ የተሟላለት
• በወር 50ሺ ብር የተከራየ
• ከነሙሉ እቃው ይሸጣል
• በባንክ ይሸጣል
• በካሽ ለሚገዛ ድርድር አለው
• ፎቶው ትክክለኛ የቤቱ ነው
• ቤቱን ለማየትና ተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥር
#0946234244
ይደውሉ